ኢትዮጵያ በበጀት ዓመቱ መጨረሻ ሰባት ቢሊየን ዶላር የወጪ ንግድ ለማስመዝገብ እየሠራች እንደሆነ መንግሥት ገለፀ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱኢትዮጵያ በበጀት ዓመቱ መጨረሻ ሰባት ቢሊየን ዶላር የወጪ ንግድ ለማስመዝገብ እየሠራች እንደሆነ መንግሥት ገለፀ
ኢትዮጵያ በበጀት ዓመቱ መጨረሻ ሰባት ቢሊየን ዶላር የወጪ ንግድ ለማስመዝገብ እየሠራች እንደሆነ መንግሥት ገለፀ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 15.04.2025
ሰብስክራይብ

ኢትዮጵያ በበጀት ዓመቱ መጨረሻ ሰባት ቢሊየን ዶላር የወጪ ንግድ ለማስመዝገብ እየሠራች እንደሆነ መንግሥት ገለፀ 

የንግድና ቀጣናዊ ትሥሥር ሚኒስትር ካሳሁን ጎፌ በበጀት ዓመቱ የዘጠኝ ወራት 5.3 ዶላር ገቢ እንደተመዘገበ ገልጸዋል።

ሊጠናቀቅ ሶስት ወር በቀሩት የበጀት ዓመት ከውጪ ንግድ 1.7 ቢሊየን ዶላር ለማስገባት እየተሠራ መሆኑን አስታውቀዋል።

ሚኒስትሩ የማክሮ ኢኮኖሚ ሪፎርሙ ምቹ ሀገራዊ አውድ እንደፈጠረም ተናግረዋል።

@sputnik_ethiopia

መተግበሪያ | X ላይ ይከተሉን

አዳዲስ ዜናዎች
0