ሳድክ በኮንጎ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የጋራ ወታደራዊ ዘመቻዎችን አካሂዷል መባሉን በጥብቅ አስተባበለ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱሳድክ በኮንጎ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የጋራ ወታደራዊ ዘመቻዎችን አካሂዷል መባሉን በጥብቅ አስተባበለ
ሳድክ በኮንጎ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የጋራ ወታደራዊ ዘመቻዎችን አካሂዷል መባሉን በጥብቅ አስተባበለ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 15.04.2025
ሰብስክራይብ

ሳድክ በኮንጎ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የጋራ ወታደራዊ ዘመቻዎችን አካሂዷል መባሉን በጥብቅ አስተባበለ

የደቡብ አፍሪካ ልማት ማሕበረሰብ (ሳድክ) ከኮንጎ ጦር እና ታጣቂ ቡድኖች ጋር በጎማ አካባቢ የጋራ ዘመቻዎችን አካሂዷል የሚለውን ኤም23 አማፂያን እና የኮንጎ ወንዝ ሕብረት ውንጀላ አስተባብሏል።

ሳድክ በዕቅዱ መሠረት ተልዕኮውን ከኮንጎ እያስወጣ እንደሆነና ከኤም23 ጋር ለተደረጉት የሰላም ስምምነቶች ቁርጠኛ መሆኑን ገልጿል።

ሁሉም ወገኖች ሀሰተኛ መረጃዎችን ከማሰራጨት እንዲቆጠቡ እና በምስራቅ ኮንጎ ያለውን ውጥረት ለማርገብ ትኩረት እንዲሰጡም አሳስቧል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

@sputnik_ethiopia

መተግበሪያ | X ላይ ይከተሉን

አዳዲስ ዜናዎች
0