ሩሲያ በጁባ ኤምባሲ ልትከፍት እንደሆነ ተገለፀ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱሩሲያ በጁባ ኤምባሲ ልትከፍት እንደሆነ ተገለፀ
ሩሲያ በጁባ ኤምባሲ ልትከፍት እንደሆነ ተገለፀ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 15.04.2025
ሰብስክራይብ

ሩሲያ በጁባ ኤምባሲ ልትከፍት እንደሆነ ተገለፀ

እርምጃው የሁለቱን ሀገራት የሁለትዮሽ ትብብር ያሳድጋል ተብሎ እንደሚጠበቅ የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡

በሩሲያ የደቡብ ሱዳን አምባሳደር ቾል ቶንግ ማያይ ጃንግ ከሩሲያ ምክትል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሚካኤል ቦግዳኖቭ ጋር የሁለቱን ሀገራት ትብብር በሚጠናከሩ ጉዳዮች ዙሪያ በሞስኮ ተወያይተዋል። በተጨማሪም በዓለም አቀፍ መድረኮች ላይ በቅንጅት ለመሥራት ተሰማምተዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

@sputnik_ethiopia

መተግበሪያ | X ላይ ይከተሉን

አዳዲስ ዜናዎች
0