ኢትዮጵያ ተማሪዎች በትምህርት ቤት ውስጥ ተንቀሳቃሽ ስልክ ይዘው እንዳይገቡ ልትከለክል ነው

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱኢትዮጵያ ተማሪዎች በትምህርት ቤት ውስጥ ተንቀሳቃሽ ስልክ ይዘው እንዳይገቡ ልትከለክል ነው
ኢትዮጵያ ተማሪዎች በትምህርት ቤት ውስጥ ተንቀሳቃሽ ስልክ ይዘው እንዳይገቡ ልትከለክል ነው - Sputnik አፍሪካ, 1920, 15.04.2025
ሰብስክራይብ

ኢትዮጵያ ተማሪዎች በትምህርት ቤት ውስጥ ተንቀሳቃሽ ስልክ ይዘው እንዳይገቡ ልትከለክል ነው

በሚቀጥለው የትምህርት ዘመን ሥራ ላይ ለማዋል የታቀደው እቅድ ተማሪዎች ለትምህርታቸው ሙሉ ትኩረት እንዲሰጡ ለማድረግ ያለመ ነው ተብሏል።

የትምህርት ሚኒስትር ብርሃኑ ነጋ በእቀዱ ዙሪያ በቅርብ ሳምንታት ከክልል የትምህርት ቢሮዎች ጋር ውይይት እንደሚደርግ አስታውቀዋል፡፡

የትምህርት ሚኒስትሩ "የጋራ ስምምነት ላይ ከተደረሰ ከሚቀጥለው ዓመት ጀምሮ ተማሪዎች ትምህርት ቤት የሚሄዱት ትምህርት ለመከታተል ነው እንጂ፤ በስልክ ለመዘናጋት አይሆንም“ ብለዋል።

@sputnik_ethiopia

መተግበሪያ | X ላይ ይከተሉን

አዳዲስ ዜናዎች
0