ሐረር የዓለም ቱሪዝም ከተሞች ፌደሬሽን አባል ሆነች

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱሐረር የዓለም ቱሪዝም ከተሞች ፌደሬሽን አባል ሆነች
ሐረር የዓለም ቱሪዝም ከተሞች ፌደሬሽን አባል ሆነች - Sputnik አፍሪካ, 1920, 15.04.2025
ሰብስክራይብ

ሐረር የዓለም ቱሪዝም ከተሞች ፌደሬሽን አባል ሆነች

ከሁለት ዓመት በፊት እንደ የዓለም የቅርስ ከተሞች አባል ሆኗ የተመዘገበችው ሐረር ከተማ፤ ሆንግ ኮንግ በተካሄደው የዓለም ቱሪዝም ከተሞች ፌደሬሽን ጉባኤ ያቀረበችው የአባልነት ጥያቄ ተቀባይነት አግኝቷል።

ወሳኔው የከተማዋን የቱሪዝም ዘርፍ ለማነቃቃት ትልቅ አቅም ይፈጥራል ሲሉ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ ተናግረዋል።

@sputnik_ethiopia

መተግበሪያ | X ላይ ይከተሉን

አዳዲስ ዜናዎች
0