ኢትዮጵያና ቤላሩስ በመከላከያ እና በወታደራዊ-ቴክኒካዊ ዘርፍ ትብብሮች ዙሪያ ተወያዩ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱኢትዮጵያና ቤላሩስ በመከላከያ እና በወታደራዊ-ቴክኒካዊ ዘርፍ ትብብሮች ዙሪያ ተወያዩ
ኢትዮጵያና ቤላሩስ በመከላከያ እና በወታደራዊ-ቴክኒካዊ ዘርፍ ትብብሮች ዙሪያ ተወያዩ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 15.04.2025
ሰብስክራይብ

ኢትዮጵያና ቤላሩስ በመከላከያ እና በወታደራዊ-ቴክኒካዊ ዘርፍ ትብብሮች ዙሪያ ተወያዩ

የመከለከያ ሚኒስትር ኢንጂነር አይሻ መሀመድ ከውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማክሲም ራይዠንኮቭ ጋር ተዋያይተዋል፡፡ ውይይቱ የሁለቱን ሀገራት የወታደራዊና የፀጥታ ዘርፍ ትብብር በማስፋት ላይ ያተኮረ ነበር፡፡ በተጨማሪም በተጀመሩ ፕሮጀክቶች ትግበራ ዙሪያ ምክክር እንዳደረጉ ተገልጿል፡፡

የቤላሩስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር በኢትዮጵያ ባደረጉት ጉብኝት ከተለያዩ የሀገሪቱ ባለሥልጣናት ጋር ተወያይተዋል። የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ የኢትዮጵያ ጉብኝት ሁለቱ ሀገራት በንግድ፣ ኢኮኖሚ ቴክኖሎጂ እና ሰብዓዊ መስኮች ትብብራቸውን ለማሳደግ ፍላጎት እንዳላቸው ያሳየ ነው ሲል የቤላሩስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡   

@sputnik_ethiopia

መተግበሪያ | X ላይ ይከተሉን

አዳዲስ ዜናዎች
0