የኮሎምቢያ ምክትል ፕሬዝዳንት የአፍሪካ የዘር ሀረግ ያላቸውን ሰዎች ሰብዓዊ ክብር በማካካሻ ፍትሕ መመለስ አስፈላጊ እንደሆነ ተናገሩ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱየኮሎምቢያ ምክትል ፕሬዝዳንት የአፍሪካ የዘር ሀረግ ያላቸውን ሰዎች ሰብዓዊ ክብር በማካካሻ ፍትሕ መመለስ አስፈላጊ እንደሆነ ተናገሩ
የኮሎምቢያ ምክትል ፕሬዝዳንት የአፍሪካ የዘር ሀረግ ያላቸውን ሰዎች ሰብዓዊ ክብር በማካካሻ ፍትሕ መመለስ አስፈላጊ እንደሆነ ተናገሩ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 15.04.2025
ሰብስክራይብ

የኮሎምቢያ ምክትል ፕሬዝዳንት የአፍሪካ የዘር ሀረግ ያላቸውን ሰዎች ሰብዓዊ ክብር በማካካሻ ፍትሕ መመለስ አስፈላጊ እንደሆነ ተናገሩ

ፍራንሲያ ማርኬዝ ሰኞ እለት በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት በተካሄደውና ዘርዓ አፍሪካውያንን ትኩረቱ ባደረገው ፎረም ላይ ባደረጉት ንግግር ቅኝ ገዢ ኃይሎች ለዘመናት ለዘለቀው የባርነት አገዛዝ እና አሁንም ድረስ ለቀጠለው ተፅዕኖው ኃላፊነት እንዲወስዱ ጠይቀዋል።

"የዚያ ሥርዓት ጉዳት እና ውጤት አሁንም እየደረሰብን ነው" በማለት በመኖሪያ ቤት፣ በጤና እና በትምህርት ዘርፎች የቀጠሉትን አለመመጣጠኖች ጠቁመዋል ሲሉ መገናኛ ብዙሃን  ዘግበዋል፡፡

ውይይቱ በሰው ሰራሽ አስተውሎት የዘር መድልዎ እየተንጸባረቀ እንደሆነም ዳሷል። የተባበሩት መንግሥታት ኃላፊ አንቶኒዮ ጉተሬዝ አዳዲስ ቴክኖሎጂዎችን "ከአድልዎ ነጻ" ለማድረግ እርምጃ እንዲወሰድ ጥሪ አቅርበዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

@sputnik_ethiopia

መተግበሪያ | X ላይ ይከተሉን

አዳዲስ ዜናዎች
0