ሩሲያና ግብፅ በሜድትራንያን ባህር ወታደራዊ ልምምድ አካሄዱ

ሰብስክራይብ

ሩሲያና ግብፅ በሜድትራንያን ባህር ወታደራዊ ልምምድ አካሄዱ

የወዳጅነት ብሪጅ 2025 የተባለው የሁለትዮሽ የባህር ኃይል ልምምድ ከመጋቢት 28 እስከ ሚያዝያ 2 ድረስ እንደተካሄደ የሩሲያ ባህር ኃይል አስታውቋል፡፡

የባህር ዳርቻ ልምምድ፦ የባሕር ጎዶች የተኩስና የባሕር መርከቦች ቁጥጥር ልምምድ አድርገዋል።

የባሕር ኃይል ልምምድ፦ የፈጣን ጀልባዎች ጥቃት እና የፀረ-አየር መከላከያ ላይ ትኩረቱን ያደረግ ልምምድ በምሥራቅ ሜድትራንያን ተደርጓል።

መርከበኞቹ የተደራጀ የጠላት ጦር ጥቃት መመከትንም ተለማምደዋል፡፡

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

@sputnik_ethiopia

መተግበሪያ | X ላይ ይከተሉን

አዳዲስ ዜናዎች
0