የቶጎው ፕሬዝዳንት የኮንጎ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ግጭትን እንዲያሸማግሉ በአፍሪካ ሕብረት ተሾሙ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱየቶጎው ፕሬዝዳንት የኮንጎ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ግጭትን እንዲያሸማግሉ በአፍሪካ ሕብረት ተሾሙ
የቶጎው ፕሬዝዳንት የኮንጎ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ግጭትን እንዲያሸማግሉ በአፍሪካ ሕብረት ተሾሙ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 14.04.2025
ሰብስክራይብ

የቶጎው ፕሬዝዳንት የኮንጎ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ግጭትን እንዲያሸማግሉ በአፍሪካ ሕብረት ተሾሙ

ፋውሬ ግናሲንግቤ ባለፈው ወር ኃላፊነታቸውን ያስረከቡትን የአንጎላ ፕሬዝዳንት ጃኦ ሎረንሶ ተክተዋል። የአፍሪካ ሕብረት በቀጣናው ካለው አለመረጋጋት ጋር ተያይዞ ኮንጎ እና ሩዋንዳን አንዲያሸማግሉ ኃላፊነት እንደሰጣቸው አረጋግጧል።

የቶጎ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሮበርት ዱሴይ ለግናሲንግቤ ለተሰጠው እምነት ምስጋናቸውን አቅርበው ለቀጣናው ዘላቂ ሰላምና መረጋጋት አስተዋጽኦ እንደሚያደርጉ ገልጸዋል።

እ.አ.አ ከ2021 መጨረሻ ጀምሮ በኮንጎ ግጭት ዙሪያ በርካታ የተኩስ አቁም እና የእርቅ ስምምነቶች ከሽፈዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

@sputnik_ethiopia

መተግበሪያ | X ላይ ይከተሉን

አዳዲስ ዜናዎች
0