የጋቦኑ የሽግግር ጊዜ ፕሬዝዳንት ብራይስ ኦሊጊዊ ንግዌማ በሀገሪቱ የተካሄደውን ምርጫ አሸነፉ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱየጋቦኑ የሽግግር ጊዜ ፕሬዝዳንት ብራይስ ኦሊጊዊ ንግዌማ በሀገሪቱ የተካሄደውን ምርጫ አሸነፉ
የጋቦኑ የሽግግር ጊዜ ፕሬዝዳንት ብራይስ ኦሊጊዊ ንግዌማ በሀገሪቱ የተካሄደውን ምርጫ አሸነፉ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 14.04.2025
ሰብስክራይብ

የጋቦኑ የሽግግር ጊዜ ፕሬዝዳንት ብራይስ ኦሊጊዊ ንግዌማ በሀገሪቱ የተካሄደውን ምርጫ አሸነፉ

የሀገር ውስጥ እና የደህንነት ሚኒስትር ሄርማን ኢሞንጋልት ንጉዌማ 90.35 በመቶ ድምጽ ማግኘታቸውን አስታውቀዋል።

የንግዌማ ዋና ተቀናቃኝ የነበሩት የቀድሞው ጠቅላይ ሚኒስትር አሌን ክሎድ ቢሊ ባይ ንዜ 3.02 በመቶ ድምጽ በማግኘት ሁለተኛ ደረጃን አግኝተዋል።

በአጠቃላይ በምርጫው ከ920 ሺህ በላይ መራጮች የተመዘገቡ ሲሆን ከእነዚህ ውስጥ ከ28 ሺህ በላይ የሚሆኑት ከሀገር ውጭ የተመዘገቡ ናቸው ተብሏል፡፡

እንደ ኢሞንግልት ገለፃ የመራጮች ተሳትፎ 70.4 በመቶ ነበር።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

@sputnik_ethiopia

መተግበሪያ | X ላይ ይከተሉን

አዳዲስ ዜናዎች
0