የአልጄሪያ ባለስልጣናት 12 የፈረንሳይ ዲፕሎማቶች በ48 ሰዓታት ውስጥ ከሀገሪቱ ለቀው እንዲወጡ ጠየቁ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱየአልጄሪያ ባለስልጣናት 12 የፈረንሳይ ዲፕሎማቶች በ48 ሰዓታት ውስጥ ከሀገሪቱ ለቀው እንዲወጡ ጠየቁ
የአልጄሪያ ባለስልጣናት 12 የፈረንሳይ ዲፕሎማቶች በ48 ሰዓታት ውስጥ ከሀገሪቱ ለቀው እንዲወጡ ጠየቁ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 14.04.2025
ሰብስክራይብ

የአልጄሪያ ባለስልጣናት 12 የፈረንሳይ ዲፕሎማቶች በ48 ሰዓታት ውስጥ ከሀገሪቱ ለቀው እንዲወጡ ጠየቁ

ከአልጄሪያ እንዲወጡ ትዕዛዝ የተሰጣቸው የፈረንሳይ የሀገር ውስጥ ጉዳይ ሚኒስቴር የአስተዳደር እና የዲፕሎማሲ ባለስልጣናት መሆናቸውን መገናኛ ብዙሃን ዘግበዋል።

አልጄሪያ ዲፕሎማቶቹን ያባረረችው በፈረንሳይ ወንጀል ፈፅመዋል ተብለው የተጠረጠሩ ሶስት የአልጄሪያ ዜጎች መታሠራቸውን ተከትሎ ነው።

የፈረንሳይ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዣን-ኖኤል ባሮት የአልጄሪያ እርምጃ ምላሽ እንደሚያገኝ ተናግረዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

@sputnik_ethiopia

መተግበሪያ | X ላይ ይከተሉን

አዳዲስ ዜናዎች
0