በመቶዎች የሚቆጠሩ ሴኔጋላውያን ለፍልስጤማውያን ድጋፍ ለመግለፅ አደባባይ ወጡ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱበመቶዎች የሚቆጠሩ ሴኔጋላውያን ለፍልስጤማውያን ድጋፍ ለመግለፅ አደባባይ ወጡ
በመቶዎች የሚቆጠሩ ሴኔጋላውያን ለፍልስጤማውያን ድጋፍ ለመግለፅ አደባባይ ወጡ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 14.04.2025
ሰብስክራይብ

በመቶዎች የሚቆጠሩ ሴኔጋላውያን ለፍልስጤማውያን ድጋፍ ለመግለፅ አደባባይ ወጡ

ሰልፈኞቹ "የዘር ማጥፋትን እንቃወማለን" እና "እስራኤል ወንጀለኛ ነች" የሚሉና የመሳሰሉትን መፈክሮች ይዘው ወጥተዋል።

የሰልፉ አዘጋጆች ተሳታፊዎቹ ሴኔጋል ከፍልስጤማውያን ጋር እንደምትቆምና በእስራኤል አማካኝነት እየደረሰባቸው ያለውን በደል ማንሳታቸውን ገልጸዋል። ሰልፈኞቹ በጋዛ እየተፈጸመ ነው ያሉትን የቅኝ አገዛዝ እና የዘር ማጥፋት ተግባርም አውግዘዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

@sputnik_ethiopia

መተግበሪያ | X ላይ ይከተሉን

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ
በመቶዎች የሚቆጠሩ ሴኔጋላውያን ለፍልስጤማውያን ድጋፍ ለመግለፅ አደባባይ ወጡ - Sputnik አፍሪካ
1/3
© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ
በመቶዎች የሚቆጠሩ ሴኔጋላውያን ለፍልስጤማውያን ድጋፍ ለመግለፅ አደባባይ ወጡ - Sputnik አፍሪካ
2/3
© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ
በመቶዎች የሚቆጠሩ ሴኔጋላውያን ለፍልስጤማውያን ድጋፍ ለመግለፅ አደባባይ ወጡ - Sputnik አፍሪካ
3/3
1/3
2/3
3/3
አዳዲስ ዜናዎች
0