የኢትዮጵያ አየር መንገድ በረራ ላይ የምግብ አገልግሎት ከአፍሪካ ቀዳሚ ተባለ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱየኢትዮጵያ አየር መንገድ በረራ ላይ የምግብ አገልግሎት ከአፍሪካ ቀዳሚ ተባለ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ በረራ ላይ የምግብ አገልግሎት ከአፍሪካ ቀዳሚ ተባለ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 14.04.2025
ሰብስክራይብ

የኢትዮጵያ አየር መንገድ በረራ ላይ የምግብ አገልግሎት ከአፍሪካ ቀዳሚ ተባለ

አየር መንገዱ በጀርመን ሀምቡርግ በተካሄዱ ሁለት መርሃግብሮች እውቅናን አግኝቷል፡፡

“በአፍሪካ ምርጥ የበረራ ላይ ምግብ አቅርቦት አየር መንገድ” ሽልማት እና በአፍሪካ በቀዳሚነት በተረከባቸው ኤርባስ A350-1000 አውሮፕላኖቹ በሚሰጣቸው ዘመናዊ አገልግሎቶች ሽልማት መቀዳጀቱን አስታውቋል፡፡

የኢትዮጵያ አየር መንገድ በማሕበራዊ ትሥሥር ገፁ ባጋራው ጽሑፍ ሽልማቶቹ ለሚሰጣቸው አገልግሎቶች ዓለም አቀፍ እውቅና ያጎናፀፉና በዓለም ደረጃ ያለውን ተወዳዳሪነት የሚያጠናክሩ ናቸው ብሏል፡፡

@sputnik_ethiopia

መተግበሪያ | X ላይ ይከተሉን

አዳዲስ ዜናዎች
0