የባሌ ተራሮች ብሔራዊ ፓርክ በዩኔስኮ መመዝገቡን ተከትሎ የጎበኚዎች ቁጥር በእጥፍ እንደጨመረ ተገለጸ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱየባሌ ተራሮች ብሔራዊ ፓርክ በዩኔስኮ መመዝገቡን ተከትሎ የጎበኚዎች ቁጥር በእጥፍ እንደጨመረ ተገለጸ
የባሌ ተራሮች ብሔራዊ ፓርክ በዩኔስኮ መመዝገቡን ተከትሎ የጎበኚዎች ቁጥር በእጥፍ እንደጨመረ ተገለጸ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 13.04.2025
ሰብስክራይብ

የባሌ ተራሮች ብሔራዊ ፓርክ በዩኔስኮ መመዝገቡን ተከትሎ የጎበኚዎች ቁጥር በእጥፍ እንደጨመረ ተገለጸ

ፓርኩ በዩኔስኮ የዓለም ቅርስነት ከተመዘገበበት 2016 ዓ.ም ጀምሮ በአማካይ በቀን ከ37 በላይ ጎብኚዎችን እያስተናገደ እንደሚገኝ የፓርኩ አስተዳደር አስታውቀዋል።

ከፓርኩ ጎብኚዎች ውስጥ 45 በመቶ የሚሆኑት የውጭ ሀገር ጎብኚዎች እንደሆኑም ተነግሯል።

የጎብኚዎችን ቁጥር በአማካይ በቀን 181 ለማድረስ እየተሠራ እንደሚገኝም ተገልጿል።

ምስሎቹ ከፓርኩ የማሕበራዊ ትሥሥር ገፅ የተገኙ ናቸው

@sputnik_ethiopia

መተግበሪያ | X ላይ ይከተሉን

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ
የባሌ ተራሮች ብሔራዊ ፓርክ በዩኔስኮ መመዝገቡን ተከትሎ የጎበኚዎች ቁጥር በእጥፍ እንደጨመረ ተገለጸ - Sputnik አፍሪካ
1/5

2/5

3/5

4/5

5/5
1/5
2/5
3/5
4/5
5/5
አዳዲስ ዜናዎች
0