ኢትዮጵያ ከአበዳሪዎቿ ጋር የደረሠችውን የዕዳ ሽግሽግ ስምምነት በቅርቡ ልትፈራረም ነው

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱኢትዮጵያ ከአበዳሪዎቿ ጋር የደረሠችውን የዕዳ ሽግሽግ ስምምነት በቅርቡ ልትፈራረም ነው
ኢትዮጵያ ከአበዳሪዎቿ ጋር የደረሠችውን የዕዳ ሽግሽግ ስምምነት በቅርቡ ልትፈራረም ነው - Sputnik አፍሪካ, 1920, 13.04.2025
ሰብስክራይብ

ኢትዮጵያ ከአበዳሪዎቿ ጋር የደረሠችውን የዕዳ ሽግሽግ ስምምነት በቅርቡ ልትፈራረም ነው

የገንዘብ ሚኒስትር አህመድ ሽዴ ኢትዮጵያ በመርህ ደረጃ የ3.5 ቢሊዮን ዶላር የዕዳ ሽግሽግ ስምምነት ከአበዳሪዎቿ ጋር እንደደረሰች አስታውቀዋል።

ሚኒስተሩ የ2017 በጀት ዓመት ሶስተኛ ሩብ ዓመት አፈፃፀም ሪፖርት ላይ ባደረጉት ገለጻ ከአበዳሪዎች ኮሚቴ ጋር በቅርቡ የመግባቢያ ሰነድ እንደሚፈረምና ከእያንዳንዱ አበዳሪ ሀገራት ጋር ዝርዝር ውይይቶች እንደሚደረጉ ይፋ አድርገዋል።

የዕዳ ጫናን በመቀነስ ረገድ በዚህ ዓመት ትልቅ ውጤት መገኘቱንም ሚኒስትሩ በገለጻቸው ጠቁመዋል።

@sputnik_ethiopia

መተግበሪያ | X ላይ ይከተሉን

አዳዲስ ዜናዎች
0