አልጄሪያ የማሊ ሰው አልባ አውሮፕላን ላይ የፈፀመችውን ጥቃት የሚኮንኑ የተቃውሞ ሰልፎች በፈረንሳይ እና በማሊ ተካሄዱ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱአልጄሪያ የማሊ ሰው አልባ አውሮፕላን ላይ የፈፀመችውን ጥቃት የሚኮንኑ የተቃውሞ ሰልፎች በፈረንሳይ እና በማሊ ተካሄዱ
አልጄሪያ የማሊ ሰው አልባ አውሮፕላን ላይ የፈፀመችውን ጥቃት የሚኮንኑ የተቃውሞ ሰልፎች በፈረንሳይ እና በማሊ ተካሄዱ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 13.04.2025
ሰብስክራይብ

አልጄሪያ የማሊ ሰው አልባ አውሮፕላን ላይ የፈፀመችውን ጥቃት የሚኮንኑ የተቃውሞ ሰልፎች በፈረንሳይ እና በማሊ ተካሄዱ

በትላንትናው እለት በፓሪስ፣ ባማኮ፣ ቲምቡክቱ እና በሌሎች ከተሞች የተሰበሰቡ ሰልፈኞች የማሊን የሽግግር መንግሥት በመደገፍ አልጄሪያ የማሊ ሰው አልባ አውሮፕላን ላይ የፈፀመችውን ጥቃት አውግዘዋል።

ተቃዋሚዎች ምርመራ እንዲደረግ ጠይቀዋል። አልጄሪያ በማሊ የውስጥ ጉዳይ ጣልቃ ገብታለች ሲሉ የከሰሱ ሲሆን ዓለም አቀፍ ሕጎች እንዲከበሩም ጥሪ አቅርበዋል።

አልጄሪያ በበኩሏ የስለላ ሰው አልባ አውሮፕላኑ የአየር ክልሏን እንደተጣሰ በመግለጽ ክሱን ውድቅ አድርጋለች።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

@sputnik_ethiopia

መተግበሪያ | X ላይ ይከተሉን

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ
አልጄሪያ የማሊ ሰው አልባ አውሮፕላን ላይ የፈፀመችውን ጥቃት የሚኮንኑ የተቃውሞ ሰልፎች በፈረንሳይ እና በማሊ ተካሄዱ - Sputnik አፍሪካ
1/4

2/4

3/4

4/4
1/4
2/4
3/4
4/4
አዳዲስ ዜናዎች
0