የኪዬቭ አገዛዝ "ከዋሽንግተን ጋር መቃቃር ውሰጥ ገብቷል" ሲል ክሬምሊን አስታወቀ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱየኪዬቭ አገዛዝ "ከዋሽንግተን ጋር መቃቃር ውሰጥ ገብቷል" ሲል ክሬምሊን አስታወቀ
የኪዬቭ አገዛዝ ከዋሽንግተን ጋር መቃቃር ውሰጥ ገብቷል ሲል ክሬምሊን አስታወቀ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 13.04.2025
ሰብስክራይብ

የኪዬቭ አገዛዝ "ከዋሽንግተን ጋር መቃቃር ውሰጥ ገብቷል" ሲል ክሬምሊን አስታወቀ

የኪዬቭ አኳኋን ለትራምፕ አስተዳደር አልተመቸም ሲሉ የሩሲያ ፕሬዝዳንት ቃል አቀባይ ዲሚትሪ ፔስኮቭ ለሩሲያ ቴሌቪዥን ተናግረዋል።

ቁጥራቸው እየጨመረ የመጣ የተለያዩ ሀገራት የአውሮፓውያኑንም ጨምሮ የኪዬቭ አገዛዝን አጭበርባሪነት መገንዘብ ጀምረዋል ሲሉ ቃል አቀባዩ አክለዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

@sputnik_ethiopia

መተግበሪያ | X ላይ ይከተሉን

አዳዲስ ዜናዎች
0