አዲስ አበባ በሰባት ቢሊዮን ብር አዲስ የኢንዱስትሪ ኮምፕሌክስ ልትገነባ ነው

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱአዲስ አበባ በሰባት ቢሊዮን ብር አዲስ የኢንዱስትሪ ኮምፕሌክስ ልትገነባ ነው
አዲስ አበባ በሰባት ቢሊዮን ብር አዲስ የኢንዱስትሪ ኮምፕሌክስ ልትገነባ ነው - Sputnik አፍሪካ, 1920, 13.04.2025
ሰብስክራይብ

አዲስ አበባ በሰባት ቢሊዮን ብር አዲስ የኢንዱስትሪ ኮምፕሌክስ ልትገነባ ነው

ከተማ አስተዳደሩ በአቃቂ ክፍለ ከተማ በ93 ሄክታር መሬት ላይ ለጥቃቅን እና አነስተኛ ኢንተርፕራይዞች የኢንዱስትሪ ክላስተር ልማት እየሠራ እንደሆነ ተናግረዋል።

በ7 ቢሊየን ብር በጀት እየተሠራ ያለው ኮምፕሌክሱ ዘመናዊ የገበያ፣ የኤግዚብሽን እንዲሁም የውጭ ግብይት ሰንሰለት ይኖረዋል ተብሏል።

@sputnik_ethiopia

መተግበሪያ | X ላይ ይከተሉን

አዳዲስ ዜናዎች
0