የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት ለመጀመሪያ ጊዜ ዲጂታል ሎተሪ አስጀመረ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱየኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት ለመጀመሪያ ጊዜ ዲጂታል ሎተሪ አስጀመረ
የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት ለመጀመሪያ ጊዜ ዲጂታል ሎተሪ አስጀመረ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 13.04.2025
ሰብስክራይብ

የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት ለመጀመሪያ ጊዜ ዲጂታል ሎተሪ አስጀመረ

ዲጂታል ሎተሪው የቁጥር ሎተሪዎችን በከፊል ዲጅታል በማድረግ እና ከወረቀት ሎተሪ በተጨማሪ ጎን ለጎን በዲጅታል፣ በሞባይል መተግበሪያዎች አማካኝነት እንደሚቀርብ ተገልጿል።

የሚፋቁ የፈጣንና ቢንጎ ሎተሪዎችን በዲጅታል መልኩ እንደመጡ አገልግሎቱ አስታውቋል።

በተጨማሪም ዲጂታል ሎተሪው በእጅ ስልክ፣ በኮምፒውተር፣ በአጭር የጽሁፍ መልዕክት፣ በኤስኤምኤስ፣ ስካን በማድረግ፣ በስልክ፣ በፖስ ማሽን በመግዛት እድልን መሞከር ይቻላል ተብሏል።

@sputnik_ethiopia

መተግበሪያ | X ላይ ይከተሉን

አዳዲስ ዜናዎች
0