የበርሊን ግማሽ ማራቶን አሸናፊዋ ኢትዮጵያዊቷ አትሌት የሩሲያ አትሌቶች ከዓለም አቀፍ ውድድሮች መታገዳቸውን ተቸች

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱየበርሊን ግማሽ ማራቶን አሸናፊዋ ኢትዮጵያዊቷ አትሌት የሩሲያ አትሌቶች ከዓለም አቀፍ ውድድሮች መታገዳቸውን ተቸች
የበርሊን ግማሽ ማራቶን አሸናፊዋ ኢትዮጵያዊቷ አትሌት የሩሲያ አትሌቶች ከዓለም አቀፍ ውድድሮች መታገዳቸውን ተቸች - Sputnik አፍሪካ, 1920, 12.04.2025
ሰብስክራይብ

የበርሊን ግማሽ ማራቶን አሸናፊዋ ኢትዮጵያዊቷ አትሌት የሩሲያ አትሌቶች ከዓለም አቀፍ ውድድሮች መታገዳቸውን ተቸች

"ስፖርትና ፖለቲካ አይጣጣሙም ምክንያቱም ስፖርት የፍቅርና የአንድነት ምንጭ ነው። የሰው ልጆችን ይበልጥ የሚያቀራርብ፣ መተሳሰብን የሚፈጥር፣ ሀገራትን አንድ የሚያደርግ፣ ዓለምን የሚያስተሳስር እንዲሁም የሰላምና የሕብረት ምልክት ነው" ስትል በ63 ደቂቃ ከ35 ሰከንድ የግማሽ ማራቶን አዲስ ክብረ ወሰን ያስመዘገበችው ፎትየን ተስፋይ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግራለች።

በፖለቲካዊ ምክንያቶች አትሌቶችን ከውድድሮች ማገድ "የስፖርቱን ስሜት እና ድባብ" ያጠፋል ስትል አስረግጣለች። ፎትየን አክላም አፍሪካ የአሸናፊዎች አህጉር ናት ብላለች

"ይህ ድል ራሴን እንዳገኝ ረድቶኛል። ኢትዮጵያ ደግሞ አዳዲስ አትሌቶችን እያፈራች እንደሆነ የሚያሳይ ድል ነው" ስትል አስተያየቷን ሰጥታለች።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

@sputnik_ethiopia

መተግበሪያ | X ላይ ይከተሉን

አዳዲስ ዜናዎች
0