#viral | የቻይና ሰሜናዊና ምስራቃዊ ክፍል በኃይለኛ አውሎ ንፋስ ተመታ

ሰብስክራይብ

#viral | የቻይና ሰሜናዊና ምስራቃዊ ክፍል በኃይለኛ አውሎ ንፋስ ተመታ

በዛሬው እለት በቤጂንግ የነበረው አውሎ ንፋስ 843 ዛፎችን ገንድሶ ሲጥል 30 መኪኖችን አውድሟል። በአየር ሁኔታው ምክንያት በዋና ከተማዋ የሚገኘው አየር ማረፊያ 419 በረራዎችን ለመሰረዝ ተገዷል።

በምስሉ አውሎ ንፋሱ በሻንዢ ግዛት የሚገኝ የገበያ ማዕከል የብረት ጣሪያን ሲገነጥል ያሳያል። በአደጋው የተጎዳ ሰው የለም።

በሄናን ግዛት ሊንግዙ ከተማ የሚገኘው የማናኦ የአየር ሁኔታ መቆጣጠሪያ ጣቢያ አውሎ ንፋሱ ፍጥነቱ በሰከንድ 46.8 ሜትር እንደነበር መዝግቧል። ይህም ከ60 ዓመታት በኋላ የተመዘገበ ከፍተኛው አውሎ ነፋስ ያደርገዋል ተብሏል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

@sputnik_ethiopia

መተግበሪያ | X ላይ ይከተሉን

አዳዲስ ዜናዎች
0