ሩሲያ በአሜሪካ ቀረጥ ምክንያት የገበያ አማራጯን ለማስፋት እየፈለገች ከምትገኘው አፍሪካ ጋር የንግድ ግንኙነቷን ልታሻሽል እንደምትችል ባለሙያው ተናገሩ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱሩሲያ በአሜሪካ ቀረጥ ምክንያት የገበያ አማራጯን ለማስፋት እየፈለገች ከምትገኘው አፍሪካ ጋር የንግድ ግንኙነቷን ልታሻሽል እንደምትችል ባለሙያው ተናገሩ
ሩሲያ በአሜሪካ ቀረጥ ምክንያት የገበያ አማራጯን ለማስፋት እየፈለገች ከምትገኘው አፍሪካ ጋር የንግድ ግንኙነቷን ልታሻሽል እንደምትችል ባለሙያው ተናገሩ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 12.04.2025
ሰብስክራይብ

ሩሲያ በአሜሪካ ቀረጥ ምክንያት የገበያ አማራጯን ለማስፋት እየፈለገች ከምትገኘው አፍሪካ ጋር የንግድ ግንኙነቷን ልታሻሽል እንደምትችል ባለሙያው ተናገሩ

አሜሪካ የአፍሪካ ብቸኛ የኤክስፖርት መዳረሻ ሆና አታውቅም። ከሩሲያ ባሻገር አውሮፓ፣ እስያ እና የደቡብ-ደቡብ አጋርነት አማራጮች ናቸው ሲሉ በናይጄሪያ ኢባዳን ዩኒቨርሲቲ ፕሮፌሰር የሆኑት ኦላዋሌ ኦጉንኮላ ለስፑትኒክ ተናግረዋል።

ፕሮፌሰሩ የአሜሪካ ቀረጥ አግባብ ያልሆነ የኃይል አጠቃቀምና አሜሪካኖችንም ጭምር የሚጠቅም አይደለም ብለዋል።

"የንግድ ጉድለትን ወደ ትርፍ ለመለወጥ በሚል የተሞከረው የአፀፋ ቀረጥ የዓለም የንግድ ድርጅት ሂደቶችን የሚያሳልፍ አንገብቢ ጉዳይ አይደለም" ብለዋል።

ኦጉንኮላ በተጨማሪም የአሜሪካ ቀረጥ "ለንግድ ጉድለት ተመራጭ መፍትሄ" መሆኑን እንደሚጠራጠሩና በጉዳዩ ዙሪያ የዓለም የንግድ ድርጅት የራሱ የሆነ የውስጥ አሠራር እንዳለው ጠቁመዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

@sputnik_ethiopia

መተግበሪያ | X ላይ ይከተሉን

አዳዲስ ዜናዎች
0