ከቻይና ጋር የሚደረገው የንግድ ፉክክር መካካር 'አዎንታዊ' ነው ሲሉ ትራምፕ ተናገሩ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱከቻይና ጋር የሚደረገው የንግድ ፉክክር መካካር 'አዎንታዊ' ነው ሲሉ ትራምፕ ተናገሩ
ከቻይና ጋር የሚደረገው የንግድ ፉክክር መካካር 'አዎንታዊ' ነው ሲሉ ትራምፕ ተናገሩ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 12.04.2025
ሰብስክራይብ

ከቻይና ጋር የሚደረገው የንግድ ፉክክር መካካር 'አዎንታዊ' ነው ሲሉ ትራምፕ ተናገሩ

"በጣም ጥሩ አቋም ላይ ነን" ያሉት የአሜሪካው ፕሬዝዳንት "ከብዙ ሀገሮች ጋር በቀረጥ ጉዳይ እየተደራደርን ነው " ሲሉ ለጋዜጠኞች ተናግረዋል።

ትራምፕ አክለውም ከቻይናው መሪ ሺ ጂንፒንግ ጋር ሁሌም ጥሩ ግንኙነት አለን ብለዋል።

በዋሽንግተን የሚገኘው የቻይና ኤምባሲ ለስፑትኒክ እንደገለጸው፤ ቤጂንግ ከአሜሪካ ጋር የምትነጋገረው በእኩልነት እና በመከባበር ብቻ እንደሆነና ማስፈራሪያዎች እና ኢኮኖሚያዊ ጫናዎች እንዲቆሙ አሳስቧል። በንግድ ጦርነት አሸናፊ እንደሌለም አስረግጧል።

ምስሉ በሰው ሰራሽ አስተውሎት የበለፀገ ነው

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

@sputnik_ethiopia

መተግበሪያ | X ላይ ይከተሉን

አዳዲስ ዜናዎች
0