በኢትዮጵያ 15.3 ሚሊየን ህፃናት የፖሊዮ ክትባት ወሰዱ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱበኢትዮጵያ 15
በኢትዮጵያ 15 - Sputnik አፍሪካ, 1920, 12.04.2025
ሰብስክራይብ

በኢትዮጵያ 15.3 ሚሊየን ህፃናት የፖሊዮ ክትባት ወሰዱ

በክታባት ዘመቻው 14.8 ሚሊዮን ህፃናትን ለመድረስ የታቀደ ቢሆንም ከግቡ በላይ 103 በመቶ መሸፈን ተችሏል።

ከየካቲት 15 እስከ 18 ድረስ በ10 ክልሎች በተካሄደው የክትባት ዘመቻ ከ15.3 ሚሊየን በላይ ህፃናት በአፍ በጠብታ መልክ የሚሰጥ ክትባት እንደተሰጠቸው የዓለም የጤና ድርጅት አስታውቋል።

@sputnik_ethiopia

መተግበሪያ | X ላይ ይከተሉን

አዳዲስ ዜናዎች
0