የአሜሪካ "የአፀፋ" ቀረጥ የሰብዓዊ ቀውስ ሊያባብስ ይችላል ሲሉ የቻይና የንግድ ሚኒስትር ተናገሩ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱየአሜሪካ "የአፀፋ" ቀረጥ የሰብዓዊ ቀውስ ሊያባብስ ይችላል ሲሉ የቻይና የንግድ ሚኒስትር ተናገሩ
የአሜሪካ የአፀፋ ቀረጥ የሰብዓዊ ቀውስ ሊያባብስ ይችላል ሲሉ የቻይና የንግድ ሚኒስትር ተናገሩ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 12.04.2025
ሰብስክራይብ

 የአሜሪካ "የአፀፋ" ቀረጥ የሰብዓዊ ቀውስ ሊያባብስ ይችላል ሲሉ የቻይና የንግድ ሚኒስትር ተናገሩ

የቻይና የንግድ ሚኒስትር ዋንግ ዌንታዎ ከዓለም የንግድ ድርጅት ዋና ዳይሬክተር ንጎዚ ኦኮንጆ-ኢዌላ ጋር ባደረጉት ውይይት "የአሜሪካ አፀፋዊ ቀረጥ በማደግ ላይ ላሉ ሀገራት በተለይም ዝቅተኛ እድገት ላላቸው ሀገራት ከፍተኛ ጉዳት ሊያስከትል ይችላል" ብለዋል።

ዩናይትድ ስቴትስ ከቻይና በሚገቡ ዕቃዎች ላይ የጣለችው ቀረጥ በአሁኑ ወቅት 145% የደረሠ ሲሆን ቻይና በበኩሏ በአሜሪካ ምርቶች ላይ የጣለችውን ቀረጥ ወደ 125% ከፍ አድርጋለች።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

@sputnik_ethiopia

መተግበሪያ | X ላይ ይከተሉን

አዳዲስ ዜናዎች
0