የሩሲያው ጠፈርተኛ ዩሪ ጋጋሪን መታሰቢያ በአዲስ አበባ ተካሄደ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱየሩሲያው ጠፈርተኛ ዩሪ ጋጋሪን መታሰቢያ በአዲስ አበባ ተካሄደ
የሩሲያው ጠፈርተኛ ዩሪ ጋጋሪን መታሰቢያ በአዲስ አበባ ተካሄደ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 12.04.2025
ሰብስክራይብ

የሩሲያው ጠፈርተኛ ዩሪ ጋጋሪን መታሰቢያ በአዲስ አበባ ተካሄደ

በኢትዮጵያ የሩሲያ አምባሳደር ኢቭጌኔ ቴሬክሂን እና የስፔስ ሳይንስና ጂኦስፓሻል ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር አብዲሳ ይልማ በተካሄደው የአበባ ጉንጉኑን ማስቀመጥ ሥነ-ሥርዓት ላይ ተሳትፈዋል።

እ.አ.አ በሚያዝያ 12፣ 1961 የተደረገውን የጠፈር ጉዞ አስመልክቶ ቀኑ በዓለም አቀፍ ደረጃ የሰው ልጅ የጠፈር በረራ ቀን ሆኖ በየዓመቱ ይከበራል።

ምስሎቹ በስፑትኒክ አፍሪካ ዘጋቢ የተነሱ ናቸው

@sputnik_ethiopia

መተግበሪያ | X ላይ ይከተሉን

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ
የሩሲያው ጠፈርተኛ ዩሪ ጋጋሪን መታሰቢያ በአዲስ አበባ ተካሄደ - Sputnik አፍሪካ
1/3
© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ
የሩሲያው ጠፈርተኛ ዩሪ ጋጋሪን መታሰቢያ በአዲስ አበባ ተካሄደ - Sputnik አፍሪካ
2/3
© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ
የሩሲያው ጠፈርተኛ ዩሪ ጋጋሪን መታሰቢያ በአዲስ አበባ ተካሄደ - Sputnik አፍሪካ
3/3
1/3
2/3
3/3
አዳዲስ ዜናዎች
0