የባህር ትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ዓመታዊ ገቢ ከእጥፍ በላይ አደገ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱየባህር ትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ዓመታዊ ገቢ ከእጥፍ በላይ አደገ
የባህር ትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ዓመታዊ ገቢ ከእጥፍ በላይ አደገ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 12.04.2025
ሰብስክራይብ

የባህር ትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ዓመታዊ ገቢ ከእጥፍ በላይ አደገ

የባህር ትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ አገልግሎት ዓመታዊ ገቢውን ከ17 ቢሊየን ብር ወደ 48 ቢሊየን ብር እንዳሳደገ ገልጿል።

የድርጅቱ ዋና ሥራ አስፈፃሚ በሪሶ አመሎ ለታየው የገቢ እድገት ተግባራዊ የተደረጉ ግልፅ ፖሊሲዎች እና ስትራቴጂዎች አስተዋፅኦ ማድረጋቸውን ለመንግሥት ሚዲያ ተናግረዋል።

የኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ በ350 ወደቦች አገልግሎት እየሰጠ እንደሚገኝም ተጠቁሟል።

@sputnik_ethiopia

መተግበሪያ | X ላይ ይከተሉን

አዳዲስ ዜናዎች
0