የኢትዮጵያ መንግሥት ከአሜሪካው የተራድኦ ድርጅት (ዩኤስአይዲ) የገንዘብ ድጋፍ ያገኙ የነበሩ የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች መረጃቸውን እንዲያቀርቡ ጠየቀ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱየኢትዮጵያ መንግሥት ከአሜሪካው የተራድኦ ድርጅት (ዩኤስአይዲ) የገንዘብ ድጋፍ ያገኙ የነበሩ የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች መረጃቸውን እንዲያቀርቡ ጠየቀ
የኢትዮጵያ መንግሥት ከአሜሪካው የተራድኦ ድርጅት (ዩኤስአይዲ) የገንዘብ ድጋፍ ያገኙ የነበሩ የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች መረጃቸውን እንዲያቀርቡ ጠየቀ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 12.04.2025
ሰብስክራይብ

የኢትዮጵያ መንግሥት ከአሜሪካው የተራድኦ ድርጅት (ዩኤስአይዲ) የገንዘብ ድጋፍ ያገኙ የነበሩ የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች መረጃቸውን እንዲያቀርቡ ጠየቀ

ጥሪው የአሜሪካ አስተዳደር በሀገር ውስጥና በዓለም አቀፍ ደረጃ እያደረገ ካለው የገንዘብ ድጋፍ ማቋረጥ ጋር ተያያዞ አስፈላጊ መረጃ ለመሰብሰብ ያለመ መሆኑ ተገልጿል።

ባለስልጣኑ ከዩኤስአይዲ ወይም ከአሜሪካ መንግሥት እርዳታ የሚደረግላቸው ድርጅቶች እስከ ሚያዝያ 15 ቀን ድረስ ሪፖርት እንዲያደርጉ በጥብቅ ማሳሰቡን የሀገር ውስጥ ሚዲያዎች ዘግበዋል።

@sputnik_ethiopia

መተግበሪያ | X ላይ ይከተሉን

አዳዲስ ዜናዎች
0