"የስፑትኒክ አፍሪካ ሥራ የአፍሪካን ድምጽ እያስተጋባ ነው"

ሰብስክራይብ

"የስፑትኒክ አፍሪካ ሥራ የአፍሪካን ድምጽ እያስተጋባ ነው"

የደቡብ አፍሪካ ብሄራዊ የጠፈር ኤጀንሲ የቦርድ ሰብሳቢ ፓትሪክ ንድሎቮ "እንደ እናንተ ያሉ (ስፑትኒክ) እና አፍሪካውያን የራሳችንን አመለካከት እንድንገልጽ ድምጽ የሚሆኑን ማሠራጫዎችን እናደንቃለን” ሲሉ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል፡፡

አፍሪካውያን አህጉሪቱን እንዴት መመራት እንዳለባት የራሳቸው እይታ ቢኖራቸውም ዋና ዋና ሚዲያዎች ግን “አስተያየታችን እንዲገለፅ ፈጽሞ አይፈቅዱም” ብለዋል።

ፓትሪክ ንድሎቮ አክለውም እንዲህ ያሉ ሚዲያዎች “የምዕራባውያን ኒዮሊበራል አመለካከቶችን ወደ አፍሪካውያን ይገፋሉ" ሲሉ አብራርተዋል።

"ስፑትኒክ አፍሪካን እናመሰግናለን። ለአፍሪካውያን ድምጽ መሆናችሁን ቀጥሉ" ብለዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

@sputnik_ethiopia

መተግበሪያ | X ላይ ይከተሉን

አዳዲስ ዜናዎች
0