ፕሬዝዳንት ትራምፕ 'ሩሲያ ድርድሩን ማፋጠን አለባት' አሉ

ሰብስክራይብ

ፕሬዝዳንት ትራምፕ 'ሩሲያ ድርድሩን ማፋጠን አለባት' አሉ

ትራምፕ ፑቲን ከልዩ መልዕክተኛቸው ስቲቭ ዊትኮፍ ጋር ከመገናኘታቸው አስቀድሞ ባደረጉት ንግግር የዩክሬን ግጭት በፍፁም መነሳት አልነበረበትም ሲሉ ብለዋል።

"ሩሲያ መፍጠን አለባት። በጣም ብዙ ሰዎች እየሞቱ ነው፣ በሺዎች የሚቆጠሩ ሰዎች በሳምንት ውስጥ አሳዛኝ እና ትርጉም የለሽ በሆነ ጦርነት ይሞታሉ።  እኔ ፕሬዝዳንት ብሆን ኖሮ መከሰት ያልነበረበት እና ሊከሰት የማይችል ጦርነት ነው" ሲሉ በትሩዝ ሶሻል ገጻቸው ጽፈዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

@sputnik_ethiopia

መተግበሪያ | X ላይ ይከተሉን

አዳዲስ ዜናዎች
0