ፕሬዝዳንት ፑቲን በሩሲያ የባህር ኃይል ልማት ውይይት ላይ ያደረጉት ንግግር ቁልፍ ነጥቦች ፦

ሰብስክራይብ

ፕሬዝዳንት ፑቲን በሩሲያ የባህር ኃይል ልማት ውይይት ላይ ያደረጉት ንግግር ቁልፍ ነጥቦች ፦

▪የሩሲያ ባህር ኃይል ስትራቴጅካዊ የኒውክሌር ኃይሎች 100% የዘመናዊ የጦር መሳሪያ ድርሻ አላቸው።

▪የሩሲያ ባህር ኃይል ብሄራዊ ደህንነትን ለማስጠበቅ ወሳኝ ሚና ተጫውቷል አሁንም መጫወተን ይቀጥላል።

▪ከዓለም ተለዋዋጭ ሁኔታዎች እና የቴክኖሎጂ እድገቶች አንጻር የሩሲያ የባህር ኃይል አዲስ ምስል ይሻል።

▪ፑቲን የሀገሪቱን የባህር ኃይል የመርከብ ግንባታ፣ አቪዬሽን እና ሰርጓጅ መርከቦችን በሂደት መገንባት አስፈላጊ እንደሆነ አጽንኦት ሰጥተዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

@sputnik_ethiopia

መተግበሪያ | X ላይ ይከተሉን

አዳዲስ ዜናዎች
0