ፕሬዝዳንት ፑቲን ከአሜሪካው ፕሬዝዳንት ልዩ መልዕከተኛ ስቲቭ ዊትኮፍ ጋር በነገው ዕለት እንደሚገናኙ ክሬሚሊን አስታወቀ
16:43 11.04.2025 (የተሻሻለ: 17:04 11.04.2025)
© telegram sputnik_ethiopia
/ ሰብስክራይብ
ፕሬዝዳንት ፑቲን ከአሜሪካው ፕሬዝዳንት ልዩ መልዕከተኛ ስቲቭ ዊትኮፍ ጋር በነገው ዕለት እንደሚገናኙ ክሬሚሊን አስታወቀ
በስብሰባው ይነሳሉ ተብለው የሚጠበቁ ጉዳዩች፡-
በፑቲን እና ትራምፕ መካከል ሊኖር ስለሚችል ግኑኝነት በውይይቱ ወቅት ሊነሳ ይችላል።
የዩክሬን የሰላም መፍትሄ ይዘቶች ላይ ውይይት ይደረጋል።
ፑቲን ከዊትኮፍ ጋር በሚኖራቸው ግኑኝነት የሩሲያን ስጋቶች ለትራምፕ ያስተላልፋሉ።
ከዊትኮፍ የሩሲያ ጉብኝት የተለየ ውጤት አይጠበቅም።
ሩሲያ እና አሜሪካ በትኩረት እየሠሩና በአቋማቸው ዙሪያ እየተነጋገሩ ይገኛሉ።