ለታላቁ የህዳሴ ግድብ ማጠናቀቂያ የገንዘብ ድጋፍን የሚያሳልጥ የገቢ ማሰባሰቢያ መተግበሪያ ይፋ ተደረገ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱለታላቁ የህዳሴ ግድብ ማጠናቀቂያ የገንዘብ ድጋፍን የሚያሳልጥ የገቢ ማሰባሰቢያ መተግበሪያ ይፋ ተደረገ
ለታላቁ የህዳሴ ግድብ ማጠናቀቂያ የገንዘብ ድጋፍን የሚያሳልጥ የገቢ ማሰባሰቢያ መተግበሪያ ይፋ ተደረገ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 11.04.2025
ሰብስክራይብ

ለታላቁ የህዳሴ ግድብ ማጠናቀቂያ የገንዘብ ድጋፍን የሚያሳልጥ የገቢ ማሰባሰቢያ መተግበሪያ ይፋ ተደረገ

መተግበሪያው በኢትዮጵያ ዳያስፖራ አገልግሎት እና ፋስት ፔይ ስምምነት መሠረት የጎለበተ ነው።

የኢትዮጵያ ዳያስፖራ አገልግሎት ዳይሬክተር ጀነራል ፍፁም አረጋ መተግበሪያው  የገቢ ማሰባሰቢያ ጥረቶችን በከፍተኛ ደረጃ ያሳድጋል ብለው ተስፋ እንደሚያደርጉ ገልጸዋል።

የህዳሴ ግድብ ግንባታ 98 በመቶ የደረሠ ሲሆን ግንባታውን ለማጠናቀቅ የሚደረገው የገንዘብ ድጋፍ ተጠናክሮ ቀጥሏል።

@sputnik_ethiopia

መተግበሪያ | X ላይ ይከተሉን

አዳዲስ ዜናዎች
0