አልፋ-ዲያሎግ ማዕከል የሩሲያ-አፍሪካ የሚዲያ ትብብርን ለማሳደግ ዓለም አቀፍ የጋዜጠኞች መድረክ በአዲስ አበባ እንደሚካሄድ አስታወቀ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱአልፋ-ዲያሎግ ማዕከል የሩሲያ-አፍሪካ የሚዲያ ትብብርን ለማሳደግ ዓለም አቀፍ የጋዜጠኞች መድረክ በአዲስ አበባ እንደሚካሄድ አስታወቀ
አልፋ-ዲያሎግ ማዕከል የሩሲያ-አፍሪካ የሚዲያ ትብብርን ለማሳደግ ዓለም አቀፍ የጋዜጠኞች መድረክ በአዲስ አበባ እንደሚካሄድ አስታወቀ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 11.04.2025
ሰብስክራይብ

አልፋ-ዲያሎግ ማዕከል የሩሲያ-አፍሪካ የሚዲያ ትብብርን ለማሳደግ ዓለም አቀፍ የጋዜጠኞች መድረክ በአዲስ አበባ እንደሚካሄድ አስታወቀ

ፎረሙ ከሚያዝያ 14 እስከ 13 ይካሄዳል።

ከታዋቂ የሩሲያ ሚዲያዎች እና የዜና ኤጀንሲዎች እንዲሁም በኢትዮጵያ የሩሲያ ኤምባሲ ተወካዮች በፎርሙ እንደሚሳተፉ ተገልጿል።

ከቦትስዋና፣ ጋና፣ ጊኒ፣ ካሜሩን፣ ኬንያ፣ ታንዛኒያ፣ ደቡብ አፍሪካ እና ኢትዮጵያ የተውጣጡ የመገናኛ ብዙሃን ተወካዮች ይሳተፋሉ።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

@sputnik_ethiopia

መተግበሪያ | X ላይ ይከተሉን

አዳዲስ ዜናዎች
0