ለጀርመን ናዚነት የአሜሪካ መነሻ፣ ክፍል 4

ሰብስክራይብ

ለጀርመን ናዚነት የአሜሪካ መነሻ፣ ክፍል 4

ሂትለር የአሜሪካን፤ ነባር ወይም ተወላጅ አሜሪካውያንን ‘የማጥፋት ጦርነት’ እንዴት ሊጠቀምበት ቻለ?

‘የማጥፋት ጦርነት’ (Vernichtungskrieg) ፅንሰ ሀሳብ ሂትለርና የቅርብ ባለስልጣናቱ  በምስራቅ ግንባር፣ በምሥራቅ አውሮፓ በሚልዮን የሚቆጠሩ ሰዎችን ግድያ ለመግለጽ ተጠቅመዉበታል፡፡

ነገር ግን ናዚዎች ቃሉን የተዋሱት ከአሜሪካ በተለይም ደግሞ ከካሊፎርኒያ ባለስልጣናት ነው፡፡

በሴንት ፒተርስበርግ ስቴት ዩኒቨርሲቲ (SPbGU) የናዚ ወንጀሎች አስተማሪ የሆኑት የታሪክ ምሁሩ ኢጎር ያኮቭሌቭ፣ በአሜሪካ ባለስልጣናት እንዲጠፉ የተደረጉ ነባር ወይም ተወላጅ አሜሪካውያንን ታሪክ በአውሮፓ ለተገበሩት ናዚዎች እንዴት ሞዴል ሆኖ እንዳገለገለ ለስፑትኒክ ብቻ አብራርተዋል።

@sputnik_ethiopia

መተግበሪያ | X ላይ ይከተሉን

አዳዲስ ዜናዎች
0