የነፃ ሀገራት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች በካዛክስታን ከተገናኙ በኋላ የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ላቭሮቭ የሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ
13:18 11.04.2025 (የተሻሻለ: 13:35 11.04.2025)
© telegram sputnik_ethiopia
/ ሰብስክራይብ
የነፃ ሀገራት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች በካዛክስታን ከተገናኙ በኋላ የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ላቭሮቭ የሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ
የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ ላይ የተነሱ ዋና ዋነ ነጥቦች፦
▪በዩናይትድ ስቴትስ ከዲሞክራት እና ሪፐብሊካኖች ውስጥ በሞስኮ እና ዋሽንግተን መካከል የሚደረገው ንግግር እንዳይጀምር የማይፈልጉ በርካታ ሰዎች አሉ፡፡
▪አሜሪካ ከአውሮፓ በተቃራኒው የዩክሬን ግጭት መነሻ መንስኤን ለመመርመር ፍቃደኛ ነች፡፡
▪በሞስኮ እና በዋሽንግተን መካከል በሚደረግው ግኑኝነት ተስፋ ማድረግ ባያስፈልግም ግኑኝነቱን መደበኛ ለማድረግ መሞከሩ ይጠቅማል።
▪በሞስኮ እና ዋሽንግተን መካከል የሚደረገው የእስረኞች ልውውጥ መተማመንን ለማጠናከር ቢረዳም መተማመኑን ለመመለስ ረጅም ጊዜ ይወስዳል፡፡
▪ዩክሬን በ1991 ወደ ነበራት ድንበር መመለስ አትችልም፡፡ የፕሬዝዳንት ትራምፕ አስተዳደርም ይህንን ይረዳል፡፡
▪የብሪክስ አባል ያልሆኑ ሀገሮች የብሪክስ የክፍያ ስረዓቶች መጠቀም ፍቃድ ይችላሉ።