በጁባ በተካሄደ የስልጣን ሽግሽግ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ከስልጣናቸው ሲነሱ ተቃዋሚዎች አዲስ ሊቀመንበር ሾሙ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱበጁባ በተካሄደ የስልጣን ሽግሽግ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ከስልጣናቸው ሲነሱ ተቃዋሚዎች አዲስ ሊቀመንበር ሾሙ
በጁባ በተካሄደ የስልጣን ሽግሽግ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ከስልጣናቸው ሲነሱ ተቃዋሚዎች አዲስ ሊቀመንበር ሾሙ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 11.04.2025
ሰብስክራይብ

በጁባ በተካሄደ የስልጣን ሽግሽግ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ከስልጣናቸው ሲነሱ ተቃዋሚዎች አዲስ ሊቀመንበር ሾሙ

ፕሬዝዳንት ሳልቫ ኪር የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ረመዳን ጎክን እና ምክትላቸውን መንዴ ኩምባን ከስልጣናቸው ባባረሩ ሰዓታት ልዩነት ኩምባን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አድርገው ሾመዋል፡፡

ሽግሽጉ ከአሜሪካ የተባረሩ ዜጎች መቀበልን በተመለከተ የተፈጠረውን ውዝግብ ተከትሎ የመጣ ነው፡፡

ይህ በእንዲህ እንዳለ የፓርቲው መሪና ምክትል ፕሬዝዳንቱ ሪክ ማቻር በቁም እስር ላይ የሚገኙበት ተቃዋሚው SPLM-IO ስቴፈን ፓር ኩኦልን ጊዜያዊ ሊቀመንበር አድርጎ ሾሟል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

@sputnik_ethiopia

መተግበሪያ | X ላይ ይከተሉን

አዳዲስ ዜናዎች
0