የኢትዮጵያን የሎጅስቲክስ አቅም በዓለም አቀፍ ደረጃ ያሳድጋል የተባለ የተቀናጀ የጭነት ትራንስፖርት አስተዳደር ሥርዓት ይፋ ሆነ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱየኢትዮጵያን የሎጅስቲክስ አቅም በዓለም አቀፍ ደረጃ ያሳድጋል የተባለ የተቀናጀ የጭነት ትራንስፖርት አስተዳደር ሥርዓት ይፋ ሆነ
የኢትዮጵያን የሎጅስቲክስ አቅም በዓለም አቀፍ ደረጃ ያሳድጋል የተባለ የተቀናጀ የጭነት ትራንስፖርት አስተዳደር ሥርዓት ይፋ ሆነ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 11.04.2025
ሰብስክራይብ

የኢትዮጵያን የሎጅስቲክስ አቅም በዓለም አቀፍ ደረጃ ያሳድጋል የተባለ የተቀናጀ የጭነት ትራንስፖርት አስተዳደር ሥርዓት ይፋ ሆነ

በኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት የበለጸገው ሥርዓት የጭነት ትራንስፖርትን ለመቆጣጠር እና ለማስተዳደር የተዘጋጀ ነው ተበሏል።

ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር ወርቁ ጋቸና ሰው ሰራሽ አስተውሎትን በመጠቀም የሀገርን ሃብት ከብክነት ለማዳን የሥርዓቱ መልማት ወሳኝ መሆኑን ጠቁመዋል።

ሥርዓቱ የተሽከርካሪዎችን፣ አሽከርካሪዎችንና የረዳቶችን የድንበር ተሻጋሪ ፈቃድ አሰጣጥ በተቀናጀ ሁኔታ ማስኬድ የሚያስችል እንደሆነ ኢንስቲቲዩቱ በማህበራዊ ትሥሥር ገፁ አስነብቧል።

@sputnik_ethiopia

መተግበሪያ | X ላይ ይከተሉን

አዳዲስ ዜናዎች
0