ኤርትራ ለሱዳን ሰላም ድጋፌን እሰጣለሁ አለች

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱኤርትራ ለሱዳን ሰላም ድጋፌን እሰጣለሁ አለች
ኤርትራ ለሱዳን ሰላም ድጋፌን እሰጣለሁ አለች - Sputnik አፍሪካ, 1920, 11.04.2025
ሰብስክራይብ

ኤርትራ ለሱዳን ሰላም ድጋፌን እሰጣለሁ አለች

የኤርትራ ፕሬዝዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ የሱዳን ግጭት በሰላማዊ መንገድ እንዲፈታ ሁሉም የቀጣናው ሀገራት ድጋፋቸውን እንዲሰጡ ጥሪ አቅርበዋል።

ኤርትራን የጎበኙት የሱዳን ሉዓላዊ ምክር ቤት ሊቀመንበር አብዱል ፋታህ አል-ቡርሃን፤ በሱዳን ቀውስ ወቅታዊ ሁኔታ ዙሪያ ለኤርትራ አመራሮች ገለጻ ያደረጉ ሲሆን አስመራ ለምታደርገው ያልተቋረጠ ድጋፍም ምስጋናቸውን አቅርበዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

@sputnik_ethiopia

መተግበሪያ | X ላይ ይከተሉን

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ
ኤርትራ ለሱዳን ሰላም ድጋፌን እሰጣለሁ አለች - Sputnik አፍሪካ
1/4
© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ
ኤርትራ ለሱዳን ሰላም ድጋፌን እሰጣለሁ አለች - Sputnik አፍሪካ
2/4
© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ
ኤርትራ ለሱዳን ሰላም ድጋፌን እሰጣለሁ አለች - Sputnik አፍሪካ
3/4
© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ
ኤርትራ ለሱዳን ሰላም ድጋፌን እሰጣለሁ አለች - Sputnik አፍሪካ
4/4
1/4
2/4
3/4
4/4
አዳዲስ ዜናዎች
0