ማክሮን ፈረንሳይ ለፍልስጤም የሀገርነት ጥያቄ በሰኔ ወር እውቅና ልትሰጥ ትችላለች አሉ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱማክሮን ፈረንሳይ ለፍልስጤም የሀገርነት ጥያቄ በሰኔ ወር እውቅና ልትሰጥ ትችላለች አሉ
ማክሮን ፈረንሳይ ለፍልስጤም የሀገርነት ጥያቄ በሰኔ ወር እውቅና ልትሰጥ ትችላለች አሉ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 10.04.2025
ሰብስክራይብ

ማክሮን ፈረንሳይ ለፍልስጤም የሀገርነት ጥያቄ በሰኔ ወር እውቅና ልትሰጥ ትችላለች አሉ

“ወደ እውቅና የሚደረገው እንቅስቃሴ” ከሳዑዲ አረቢያ ጋር በጋራ በሚያስተባበሩት ዓለም አቀፍ ስብሰባ ላይ ሊጠናቀቅ ይችላል ሲሉ ኢማኑኤል ማክሮን ለፈረንሳይ የዜና ማሰራጫ ተናገረዋል፡፡

ፍልስጤም ከተባበሩት መንግሥታት 193 አባል ሀገራት ውስጥ ከ140 በላይ በሚሆኑት እንደ ሀገር እውቅና ተሰጥቷታል።

የዓለም አቀፉ የወንጀለኞች ፍርድ ቤት (አይሲሲ) አባል የሆነችው ፈረንሳይ፤ አይሲሲ በእስራኤል ጠቅላይ ሚኒስትር ኔታንያሁ ላይ የእስር ማዘዣ ቢወጣም ሰኞ ዕለት ወደ አሜሪካ ባደርጉት ጉዞ አውሮፕላናቸው ግዛቷን አቋርጦ እንዲያልፍ ፈቅዳለች።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

@sputnik_ethiopia

መተግበሪያ | X ላይ ይከተሉን

አዳዲስ ዜናዎች
0