በሱዳን የእርስ በርስ ግጭት ዙሪያ የሚያተኩረው ጉባኤ የካርቱምን ተቃውሞ ችላ በማለት ማክሰኞ ይካሄዳል ተባለ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱበሱዳን የእርስ በርስ ግጭት ዙሪያ የሚያተኩረው ጉባኤ የካርቱምን ተቃውሞ ችላ በማለት ማክሰኞ ይካሄዳል ተባለ
በሱዳን የእርስ በርስ ግጭት ዙሪያ የሚያተኩረው ጉባኤ የካርቱምን ተቃውሞ ችላ በማለት ማክሰኞ ይካሄዳል ተባለ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 10.04.2025
ሰብስክራይብ

በሱዳን የእርስ በርስ ግጭት ዙሪያ የሚያተኩረው ጉባኤ የካርቱምን ተቃውሞ ችላ በማለት ማክሰኞ ይካሄዳል ተባለ

ብሪታኒያ፣ ፈረንሳይ እና ጀርመን ባዘጋጁት እና "የሱዳን ተዋጊ ኃይሎችን ወደ ሰላም ለማምጣት" ግቡ ባደረገው ጉባኤ ላይ የ20 ሀገራት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች እንደሚሳተፉ አንድ የብሪታንያ ጋዜጣ ዘግቧል።

እንደ ዘገባው ከሆነ ካርቱም እና ፈጣኖ ደራሽ ኃይሉ "ለሰላም በጣም ሩቅ ናቸው ተብሎ በመታመኑ" በጉባኤው ላይ አልተጋበዙም።

የሱዳን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አሊ ዩሱፍ አል-ሸሪፍ ብሪታኒያ "በሱዳን ጦርነት ተሳታፊ የሆኑ አካላትን" ጠርታ ካርቱምን በጉባኤው ላይ ላለመጋበዝ መወሰኗን እሁድ እለት ተችተዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

@sputnik_ethiopia

መተግበሪያ | X ላይ ይከተሉን

አዳዲስ ዜናዎች
0