በጦርነት የምትታመሰው ሱዳን የሩሲያን የመሠረተ የልማት ተሳትፎ እንደምትሻ አስታወቀች

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱበጦርነት የምትታመሰው ሱዳን የሩሲያን የመሠረተ የልማት ተሳትፎ እንደምትሻ አስታወቀች
በጦርነት የምትታመሰው ሱዳን የሩሲያን የመሠረተ የልማት ተሳትፎ እንደምትሻ አስታወቀች - Sputnik አፍሪካ, 1920, 10.04.2025
ሰብስክራይብ

በጦርነት የምትታመሰው ሱዳን የሩሲያን የመሠረተ የልማት ተሳትፎ እንደምትሻ አስታወቀች

የሩሲያ የትራንስፖርት ሚኒስቴር የክፍያ መንገዶችን ጨምሮ ሩሲያ በባቡር ሀዲዶች እና አውራ ጎዳናዎች ግንባታ ላይ መሳተፍ እንደምትችል ገልጿል።

በተጨማሪም ሁሉቱ ወገኖች በሱዳን የትራንስፖርት ዘርፍ ዙሪያ የመግባቢያ ሰነድ እና የልማት እቅድ ማዘጋጀት በሚቻልበት መንገድ ላይ ጥናት ለማድረግ ተስማምተዋል።

በሩሲያ-ሱዳን የንግድ ምክር ቤት ጥላ ስር ያለው የሩሲያ የንግድ ልዑካን በሀገሪቱ የትራንስፖርት መሠረተ ልማት ዙሪያ እንዲሁም በሌሎችም ጉዳዮችም ለመወያየት ቅዳሜ እለት ወደ ሱዳን ያቀናል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

@sputnik_ethiopia

መተግበሪያ | X ላይ ይከተሉን

አዳዲስ ዜናዎች
0