ኢትዮጵያዊው ምሑር የአፍሪካ የሥነ-ፈለክ ማሕበረሰብን እንዲመሩ ተመረጡ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱኢትዮጵያዊው ምሑር የአፍሪካ የሥነ-ፈለክ ማሕበረሰብን እንዲመሩ ተመረጡ
ኢትዮጵያዊው ምሑር የአፍሪካ የሥነ-ፈለክ ማሕበረሰብን እንዲመሩ ተመረጡ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 10.04.2025
ሰብስክራይብ

ኢትዮጵያዊው ምሑር የአፍሪካ የሥነ-ፈለክ ማሕበረሰብን እንዲመሩ ተመረጡ

ፕሮፌሰር አማረ አበበ በአፍሪካ ተወዳዳሪ እና ቅንጅታዊ የሥነ-ፈለክ ማሕበረሰብ የመፍጠር ዓላማ ያለውን ተቋም እንዲመሩ ተመርጠዋል።

በደቡብ አፍሪካ የሰሜን ምዕራብ ዩኒቨርሲቲ የጠፈር ምርምር ማዕከል የምርምር ዳይሬክተር የሆኑት ፕሮፌሰር አማረ አበበ፤ በአዲሱ የሥራ ኃላፊነታቸው የተቋሙን አባላት ቁጥር መጨመር እና የምርምር ትብብርን ማጎልበት እና በአፍሪካ የሥነ-ፈለክ ትምህርትን ማሳደግ ላይ እንደሚሠሩ ገልፀዋል።

@sputnik_ethiopia

መተግበሪያ | X ላይ ይከተሉን

አዳዲስ ዜናዎች
0