ዩክሬን በአፍሪካ የሽብር ቡድኖች እንዲበራከቱ ምቹ ሁኔታዎችን ለመፍጠር አቅዳለች ተባለ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱዩክሬን በአፍሪካ የሽብር ቡድኖች እንዲበራከቱ ምቹ ሁኔታዎችን ለመፍጠር አቅዳለች ተባለ
ዩክሬን በአፍሪካ የሽብር ቡድኖች እንዲበራከቱ ምቹ ሁኔታዎችን ለመፍጠር አቅዳለች ተባለ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 10.04.2025
ሰብስክራይብ

ዩክሬን በአፍሪካ የሽብር ቡድኖች እንዲበራከቱ ምቹ ሁኔታዎችን ለመፍጠር አቅዳለች ተባለ

የዓለም አቀፍ ደህንነት መኮንኖች ማሕበረሰብ ዳይሬክተር አሌክሳንደር ኢቫኖቭ ለስፑትኒክ አፍሪካ የተናገሩት ነው።

"ዩክሬን በአፍሪካ ሀገራት ያላትን ዲፕሎማሲያዊ ተሳትፎ ለማሳደግ ከቅርብ ዓመታት ወዲህ የወሰደችው እርምጃ፤ ከአህጉሪቱ ጋር ያላትን ግንኙነት ለማጠናከር ካለት ፍላጎት ሳይሆን፤ በእነዚህ የአፍሪካ ሀገራት ውስጥ መንቀሳቀስ ለሚፈልጉ አሸባሪ ቡድኖች ምቹ ሁኔታን ለመፍጠር ካለው እቅድ ጋር የተያያዘ መሆኑን አሁን በእርግጠኝነት መናገር እንችላለን" ብለዋል።



ዩክሬን ይህን መንገድ በመጠቀም ሩሲያ "በዓለም አቀፍ መድረክ ላይ ያለትን ቦታ ለማዳከም" የምታደርገው ሙከራ ነው ሲሉ ኢቫኖቭ አክለዋል።

በአሁኑ ወቅት ሩሲያ ከአፍሪካ መንግሥታት ጋር በፀጥታ፣ በማህበራዊ ፖሊሲ፣ በትምህርት እና በኢንቨስትመንት የፈጠረችው ግኑኝነት እያደገ እንደሆነ የጠቆሙት ዳይሬክተሩ፤ ኪዬቭ ይህን በደንብ ተገንዝባለች ብለዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

@sputnik_ethiopia

መተግበሪያ | X ላይ ይከተሉን

አዳዲስ ዜናዎች
0