የናይጄሪያ ወታደራዊ የልዑካን ቡድን የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ የለውጥ ሥራዎችን ጎበኘ
12:22 10.04.2025 (የተሻሻለ: 13:14 10.04.2025)

© telegram sputnik_ethiopia
/ ሰብስክራይብ
የናይጄሪያ ወታደራዊ የልዑካን ቡድን የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ የለውጥ ሥራዎችን ጎበኘ
የልዑካን ቡድን ስለ ተቋሙ ተልዕኮ፣ አደረጃጀት፣ እሴቶችና ዓላማ ገለጻ ተደርጎላቸዋል፡፡
የልዑካን ቡድኑ አባላት ዘመናዊ የፖሊስ መገናኛ ዲጂታል ሬድዮ፣ የኮማንድ ኮንትሮል ማዕከልን፣ የቀጥታ ጥቆማ መቀበያ 991፣ የዜጎች ተሳትፎ መተግበሪያ እና ዘመናዊ ካሜራና ሌሎች የደህንነት መሣርያ የተገጠመላቸው ልዩ ልዩ ተሽከርካሪዎችን ተዘዋውረው እንደተመለከቱ የፌደራል ፖሊስ አስታውቋል።
የናይጄሪያ ወታደራዊ የልዑካን ቡድን ከተለያዩ የሀገሪቱ ተቋማት ጋር የልምድ ልውውጥ እያደረገ ይገኛል።
@sputnik_ethiopia
© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ