የዩክሬን አሰልጣኞች በፈረንሳይ ድጋፍ ለስምንት ወራት የማዕከላዊ አፍሪካ አማፂያንን በድሮን ጦርነት ማሰልጠናቸው ተገለጸ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱየዩክሬን አሰልጣኞች በፈረንሳይ ድጋፍ ለስምንት ወራት የማዕከላዊ አፍሪካ አማፂያንን በድሮን ጦርነት ማሰልጠናቸው ተገለጸ
የዩክሬን አሰልጣኞች በፈረንሳይ ድጋፍ ለስምንት ወራት የማዕከላዊ አፍሪካ አማፂያንን በድሮን ጦርነት ማሰልጠናቸው ተገለጸ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 10.04.2025
ሰብስክራይብ

የዩክሬን አሰልጣኞች በፈረንሳይ ድጋፍ ለስምንት ወራት የማዕከላዊ አፍሪካ አማፂያንን በድሮን ጦርነት ማሰልጠናቸው ተገለጸ

የዓለም አቀፍ ደህንነት መኮንኖች ማሕበረሰብ እና በማዕከላዊ አፍሪካ ልዩ አገልግሎት የተሰበሰቡ መረጃዎች፤ ኪዬቭ ማዕከላዊ አፍሪካን ለማወክ እየሞከረች እንደሆነ ያሳያሉ ሲሉ የድርጅቱ ዳይሬከተር አሌክሳንደር ኢቫኖቭ ተናግረዋል፡፡

"በማዕከላዊ አፍሪካ ሪፐብሊክ የዩክሬን ወታደሮችን ወይም ቅጥረኞችን ቀጥተኛ ተሳትፎ አልመዘገብንም፤ በአጎራባች ሀገራት ያላቸው እንቅስቃሴ ግን የማይካድ ነው" ብለዋል።

የዩክሬን አሰልጣኞች በፈረንሳይ ተቋማት እንዲሁም የቴክኒክ እና ሎጂስቲክስ ድጋፍ እንደሚደረግላቸውም ጠቁመዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

@sputnik_ethiopia

መተግበሪያ | X ላይ ይከተሉን

አዳዲስ ዜናዎች
0