በኢትዮጵያ የፈጠራ ምርቶችን ከገዢዎች ጋር የሚያገናኝ የክህሎት ባንክ ተከፈተ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱበኢትዮጵያ የፈጠራ ምርቶችን ከገዢዎች ጋር የሚያገናኝ የክህሎት ባንክ ተከፈተ
በኢትዮጵያ የፈጠራ ምርቶችን ከገዢዎች ጋር የሚያገናኝ የክህሎት ባንክ ተከፈተ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 10.04.2025
ሰብስክራይብ
በኢትዮጵያ የፈጠራ ምርቶችን ከገዢዎች ጋር የሚያገናኝ የክህሎት ባንክ ተከፈተ

በሥራና ክህሎት ሚኒስትር ሙፈሪሃት ካሚል የተከፈተው ባንክ፤ ባለፈው ዓመት የሰመር ካምፕ ፕሮግራም እንዲሁም በዘንድሮ የክህሎት ኢትዮጵያ ተሳታፊዎች የተሠሩ እና እየተሠሩ ያሉ የቴክኖሎጂ ውጤቶችን እንደያዘ ተገልጿል።

የክህሎት ባንኩ የቴክኖሎጂ ባለቤቶችን የፈጠራ ምርቶች መጠቀምና ማስመረት ከሚፈልጉ ደንበኞች ጋር እንደሚያገናኝ ተገልጿል።

@sputnik_ethiopia

መተግበሪያ | X ላይ ይከተሉን
1/3
አዳዲስ ዜናዎች
0