ሩሲያ እና አሜሪካ የዲፕሎማሲ ግኑኝነታቸውን በማስጀመር ዙሪያ ሁለተኛ ዙር ውይይታቸውን በኢስታንቡል እንደጀመሩ የስፑትኒክ ጋዜጠኛ ዘገበ

ሰብስክራይብ

ሩሲያ እና አሜሪካ የዲፕሎማሲ ግኑኝነታቸውን በማስጀመር ዙሪያ ሁለተኛ ዙር ውይይታቸውን በኢስታንቡል እንደጀመሩ የስፑትኒክ ጋዜጠኛ ዘገበ

የሩሲያ ልዑካን ቡድን በአምባሳደር አሌክሳንደር ዳርቺዬቭ የሚመራ ሲሆን የአሜሪካው ልዑክ በአውሮፓ እና የዩሬዥያ ጉዳዮች ምክትል የውጭ ጉዳይ ረዳት ሚኒስትር ሶናታ ኮልተር ይመራል።

ዳርቺዬቭ ስብሰባው የባይደን አስተዳደር ትቶት የሄደውን "መርዛማ ውርስ" ለማስወገድ ይረዳል ብለዋል።

በተጨማሪም በአዲሱ የምክክር መድረክ የሩሲያው ወገን ስለተወረሱ የዲፕሎማቲክ ንብረቶች መመለስ እና የቀጥታ በረራዎችን በድጋሚ ስለመጀመር ያነሳል ተብሎ ይጠበቃል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

@sputnik_ethiopia

መተግበሪያ | X ላይ ይከተሉን

አዳዲስ ዜናዎች
0