ትራምፕ ቤጂንግ ከዋሽንግተን ጋር ስምምነት እስክትደርስ ድረስ አሜሪካ በቻይና ላይ የጣለቻቸው ቀረጦች ተግባራዊ ሆነው እንደሚቀጥሉ ተናገሩ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱትራምፕ ቤጂንግ ከዋሽንግተን ጋር ስምምነት እስክትደርስ ድረስ አሜሪካ በቻይና ላይ የጣለቻቸው ቀረጦች ተግባራዊ ሆነው እንደሚቀጥሉ ተናገሩ
ትራምፕ ቤጂንግ ከዋሽንግተን ጋር ስምምነት እስክትደርስ ድረስ አሜሪካ በቻይና ላይ የጣለቻቸው ቀረጦች ተግባራዊ ሆነው እንደሚቀጥሉ ተናገሩ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 09.04.2025
ሰብስክራይብ

ትራምፕ ቤጂንግ ከዋሽንግተን ጋር ስምምነት እስክትደርስ ድረስ አሜሪካ በቻይና ላይ የጣለቻቸው ቀረጦች ተግባራዊ ሆነው እንደሚቀጥሉ ተናገሩ

"በሂደት ስምምነት ላይ ይደርሳሉ ብዬ አምናለሁ። ስምምነት ለመፈጸም ይፈልጋሉ። ኩሩ ሰዎች ስለሆኑ እንዴት እንደሚጀምሩ ጠፍቷቸው ነው"' ሲሉ የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ማክሰኞ ዕለት ተናግረዋል።

ቤጂንግ ትራምፕ ባስቀመጡት ቀነ ገደብ መሠረት አጸፋዊ እርምጃዎችን መቀልበስ ባለመቻሏ አሜሪካ ከረቡዕ ጀምሮ 104 በመቶ ቀረጥ መሰብሰብ እንደምትጀምር ዋይት ኋውስ ገልጿል።

የቻይና የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ሊን ጂያን ቻይና ጥቅሟን ለማስጠበቅ ጠንካራ እርምጃዎችን መውሰዷን እንደምትቀጥል ተናግረዋል።

የቻይና መንግሥት በሁሉም የአሜሪካ ምርቶች ላይ ከሐሙስ ጀምሮ ተጨማሪ 34 በመቶ ቀረጥ እንደሚጣል ባሳለፍነው ሳምንት ማስታወቁ ይታወሳል።ምስል

በሰው ሰራሽ አስተውሎት የበለፀገ ምስል

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

@sputnik_ethiopia

መተግበሪያ | X ላይ ይከተሉን

አዳዲስ ዜናዎች
0