በዶሚኒካን ሪፐብሊክ የምሽት ክበብ ጣሪያ ተደርምሶ በትንሹ 98 ሰዎች ሞቱ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱበዶሚኒካን ሪፐብሊክ የምሽት ክበብ ጣሪያ ተደርምሶ በትንሹ 98 ሰዎች ሞቱ
በዶሚኒካን ሪፐብሊክ የምሽት ክበብ ጣሪያ ተደርምሶ በትንሹ 98 ሰዎች ሞቱ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 09.04.2025
ሰብስክራይብ

በዶሚኒካን ሪፐብሊክ የምሽት ክበብ ጣሪያ ተደርምሶ በትንሹ 98 ሰዎች ሞቱ  

የዶሚኒካን ሪፐብሊክ ፕሬዝዳንት ሉዊስ አቢናደር ጽህፈት ቤት በዛሬው ዕለት እንዳስታወቀው በአጠቃላይ 155 ሰዎች አሁንም ሆስፒታል ውስጥ የሚገኙ ሲሆን የፍለጋ እና የማዳን ሥራዎችም በመካሄድ ላይ ናቸው።

ሰኞ ማለዳ በዶሚኒካን ዋና ከተማ ሳንቶ ዶሚንጎ የሚገኘው የጄት ሴት የምሽት ክለብ ጣሪያ በሰዎች ተሞልቶ በነበረበት ወቅት ወድቋል። አቢናደር ለዚህ አሳዛኝ ክስተት ሰለባዎች የሶስት ቀናት ብሔራዊ የሐዘን ጊዜ አውጀዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

@sputnik_ethiopia

መተግበሪያ | X ላይ ይከተሉን

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ
በዶሚኒካን ሪፐብሊክ የምሽት ክበብ ጣሪያ ተደርምሶ በትንሹ 98 ሰዎች ሞቱ - Sputnik አፍሪካ
1/3
© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ
በዶሚኒካን ሪፐብሊክ የምሽት ክበብ ጣሪያ ተደርምሶ በትንሹ 98 ሰዎች ሞቱ - Sputnik አፍሪካ
2/3
© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ
በዶሚኒካን ሪፐብሊክ የምሽት ክበብ ጣሪያ ተደርምሶ በትንሹ 98 ሰዎች ሞቱ - Sputnik አፍሪካ
3/3
1/3
2/3
3/3
አዳዲስ ዜናዎች
0